Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የቁም ደጉ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/WB/Bar 02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Koyyee Facceetti, Waajjira Maallaqaa Aanaa Galaan Arraabsaa Meeshaalee Adda Addaa Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 18, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoofsa Caalbaasii: 001/2019 Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Koyyee Facceetti, Waajjira Maallaqaa
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች፤ ፈርኒቸር፤ የፅዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የመኪና ማቴሪያል ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላችው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/01/2019 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዘን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዘን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት
በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥራ ላይ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WM/A/C 8/2018 በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥራ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የማይጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሽያጭ የጨረታ ቁጥር ግልፅ /ኦኮኮ-002/2018 ዓ/ም የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የማይጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫ
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of Hotel Services
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a5a1fad2-4b05-4fa2-b51c-453b2f8ec4d8/open Lot Information
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቀጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ
Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Ku/Ma/Eekkaa Xaafootti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Laga Daadhii Daallee Bara Baajataa 2019 Tiif Kan Tajaajilu: Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbii, Meeshaalee Elektirooniksii, Uffata Seeraa Seektaroota Mootummaa Aanicha Jalatti Argamaniif Dorgomsiisee Caalbasiidhaan Bituu Barabaada.
Addis Zemen (Aug 17, 2026) Beeksisa Caal-baasii Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Ku/Ma/Eekkaa Xaafootti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Laga Daadhii Daallee bara baajataa