Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/493b1d27-0b4d-44b3-91ff-e67f1f517eb6/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0274-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of ኮድ

Arbaminch University:Purchase Requisition of ኮድ 4-13934 ኢት (Coaster Bus) (የሮዛ ባስ) Spare Part /በድጋሚ የወጣ .2

Reporter(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ  የሐራጅ  ሽያጭ  ማስታወቂያቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/002/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025)   ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት

ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውል አቡጀዲ የመኝታ ጨርቅ /DRAW SHEET/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Laptop Computer

Reporter(Nov 02, 2025) Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/002/2025]

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ አሮጌ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/-005/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ትምህርት STEP ፕሮጀክት ለሚደገፉ ወረዳዎች ለሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ፓድ /ሞዴስ/፣ የውስጥ ሱሪ /ፓንት/ እና ሳሙና እንደዚሁም ለሚኒሚዲያ አገልግሎት የሚውል እስፒከር፣ ዲቫይደርና ፍላሽ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅትEthiopian

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ