Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የቁም ደጉ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/WB/Bar 02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየምግብ እህልና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ጨሽ/ 01ሠነድ/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣብያ የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/17314/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ

Houses of Peoples Representative: Procurement of Construction Materials

Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18e65ef8-80b5-4ca8-80ad-0a308428910f/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61d7984d-5d7c-4d69-89bd-bcdc57fae600/open Lot Information

Magaalaa Finfinnee Kutaa Magaalaa Aqaaqii Mana Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Aug 13, 2026) Beeksisa caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Geexee Baldaa fi Murtii Abbaa Idaa Obbo Abajjee Asaffaa

Waajirrii MaallaqDhaabbii, Meeshaalee Elektirooniksii, Goommaa Konkolaata Fi Uffataa Seera Hojjattoota Bara Baajata 2019’f Tajaajilaa Sekteroota Sadarkaa Magaala Jiraniif Barbaachisan Dorgomtoota Ulaaga Guutan Dorgomsiisuun Bituu Barbaadaa Magaala Mooyyalee Meeshaalee

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Bishooftuu Mana Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Aug 13, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2ffaa Murtii Abbaa Mirgaa Nugusuu Mulugeetaa fi Murtii Abbaa Idaa Gabayyoo Girmaa

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Kibba Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Aug 13, 2026) Beeksisa caalbaasiimentuu, Murtii Abbaa Mirgaa Uqubii Hoteela Abbaa Quubsaafi Murtii Abbaa Idaa 1faa Darajjee Dhaabbataa,