Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information
Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ለጉዱሩ ፖሊ የቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ