Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/012/2018የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/03/2018 በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ አገልግሎት የሚውል የውሃ ቦቲ መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል

Government(Oct 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/59918fbf-e999-48f2-9b6e-498b2d66cfea/open  Invitation for

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የጽዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ማረሚያ የአማራ ባንክ አ.ማ እሁድ መስከረም 25/2018 ዓ/ም ገፅ 32 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ለሁለተኛ

የአማራ ባንክ አ.ማ እሁድ መስከረም 25/2018 ዓ/ም ገፅ 32 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 29/2018 የተባለው በስህተት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 30/2018 በሚል የታረመ መሆኑን ያሳውቃል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ

Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Meeting Room Chair

Invitation to Bid PROCUREMENT OF MEETING ROOM CHAIR Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beef Meat

Invitation to Bid Lot 16: Procurement of Beef Meat Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ የኩባንያውን ህንጻ አስተዳደር መመሪያ ጥናት (study of Building Administration Manual)፣ የንብረት ዋጋ ግምት ጥናት (study of  Property Valuation)፣ የኩባንያውን መመሪያዎች ክለሳ (Manuals Revision)፣ የኩባንያው አዋጭነት ጥናት ክለሳ (Feasibility Study Revision) የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመቅጠር  ይፈልጋል

Veterinaires Sans Frontieres Germany (VSF Germany) Invites Interested Bidders for the Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Three (3) Hybrid Solar Submersible AC Pumps and One (1) New Solar Power Water Scheme with its All Accessories

ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን እና የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በኮንትራት መስጠት ይፈልጋል:: ሎት 2 የዋና ገንዳ ትሪትመንት

በሲዳማ ክልል የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልዕ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ክልል የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት እስቴሽነሪና   የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት