Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 11/2018 ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር

ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር ማቴሪያሎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት 2 የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ 3. አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ 4. የቢሮ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምርት ማምረት የጀመረ እና የግንባታ ደረጃው 98 ፐርሰንት በላይ የተገነባ የጥራጥሬ ማበጠሪያ ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ…………………………አፍሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አፈፃፀም ተከሳሽ……………….ካሳሁን አህመድ መካከል ባለው የአፃፀም ክርክር ጉዳይ፤በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,04 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,04

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ  ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-8FBI/01/12/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል