Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ (በድጋሚ የወጣ) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/18 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በስንጠረዥ የተዘረዘሩትን የተለየዩ

ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለየዩ የደንብ ልብስ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል:: ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of Sanitarily Item

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9dc01f22-7eda-41d4-92c5-0e12a765c629/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የቤት መኪና ጎማ ከነ ከለማዳሪው 205/55/R17/ ብሪጅስቶን ወይም ተመሳሳይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት: የሆቴል አገልግሎት ለካፌና ሬስቶራንት ከታህሳስ 02/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ26 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b5298d5-0f9b-441d-bdfd-d98eeb2b9e73/open Lot Information

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር: በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ አምስት ሆቴል ለታህሳስ 1ቀን 2018 ዓ.ም የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Kerosene

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/efd8fa9d-4981-44a5-a794-2bb5ade6bfd4/open Lot Information

National Rehabilitation Commission:ደረጃውን የጠበቀ የወንበር ልብሰ (Hot Protection)

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dbab56-1a1b-49d6-9f2e-dd6e270f6709/open Lot Information Procurement

Houses of Peoples Representative:procurement of Table Napkin Sanita or Equivalent by 200pc

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/649b7404-627e-47f4-a312-fe995bd8fb79/open Lot Information Procurement

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ

በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ