Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e68e8c2d-9603-49fd-a3cf-97072e47d519/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0343-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የቋሚ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EPSS/NCB/PS/11/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን የጠበቀ ተሸከርካሪ ባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለሰራተኛ መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የ2ኛ ዙር ለሶስተኛ ጊዜ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/05/18፤ የጨረታ ዙር 2ኛ (ለሶስተኛ ጊዜ)፤ የጨረታ አይነት መደበኛ የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን
የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/580a8109-0534-40a1-a056-a02ce62d635e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0346-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-13929
Arbaminch University፡ Procurement of Nissan Patrol Spare Part
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ያገለገለ ጀኔሬተር (50KVA) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ እንየው ለማ እና የፍ/ባለዕዳ ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ሚካኤል ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ ኤስሮም አንዳርጌ መካከል ስላለው የፍርድ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአቡካዶ ችግኝ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የአቡካዶ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 448/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለብሔራዊ አቡካዶ ልማት
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ
Ethiopian Electric Power Invites Sealed Bids for the Design, Manufacture, Supply, and Delivery of Substation Equipment for Addis Ababa Power Supply Reinforcement Project – Lot-3 (Gelan, Legetafo, and Sululta Substations) and Lot-4 (Addis West, Cotobie, Gefersa, Kaliti II, Mekenisa, Sebeta, and Torhayloch Substations).
World Bank (Apr 22, 2026) Specific Procurement Notice Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Project: Power Sector Reform,
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Uniforms
Government (May 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/071810a9-c2e7-4218-8f6e-452a0c5c1c0a/open Invitation to
CC – Bahir Dar Branch Office , Ethiopian Customs Commission የሰራተኞች የደህንነት መጠበቂያ እና የስራ ልብስ ግዥ
Government (May 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5092e4a9-f232-44ca-ab04-4d52c489a0d8/open Invitation to
Wollo University: የምግብና መጠጥ ግዥ
Government (May 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c57303d2-e05f-43ab-bb9e-2242ca0feddd/open Invitation to
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ