Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን

የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbc40255-9272-4534-8c3e-693e2f9a6337/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0192-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of (የወለል

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ ግዥ መፈፀምይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች