Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦NEBE/NCB/02/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ አገልግሎት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ አገልግሎት እና የእሸጋ ጥራት የማረጋገጥ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አመ/001/2018 ዓ/ም የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር፤ የህግ

የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር፣ የህግ አገልግሎት /ነገረ ፈጅ/ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ (የዶሮ መኖ) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን እና በድርጅቱ መጋዘን ተከማችቶ የሚገኝውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚሆነውን የስጋና አጥንት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ee52ba4-d800-4669-b7fb-f6f5a7bf538e/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለምህንድስና እና ጥገና አገ/ሥራ/አስ/ጽ/ቤት አገ/ት የሚውል አሸዋና ስምንቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች