Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/314741 በ13/05/2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f37ec28a-1dee-4753-a22e-a1ed91b244bf/open Reference Number: ECC-NCB-G-0304-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: KBO/NCB/G/43/2018/Bid Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission Procurement of የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Bids for the Construction of Permanent Classrooms, Semi-permanent Market/business Center Blocks, and Sex-segregated Permanent Latrines in Assosa, Ethiopia.

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO TENDER FOR CONSTRUCTION OF PERMANENT CLASSROOMS, SEMI-PERMANENT MARKET/BUSINESS CENTER BLOCKS AND SEX SEGREGATED PERMANENT LATRINESREF NO.

Addis Ababa Road Authority: Procurement of HAND BREKE CABLE FOR TOYOTA PICKUP T-2

Government(Feb 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50246a5e-2090-480e-acae-7da7475a98ae/open  Invitation for Bid

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የፊኒሺንግ ዕቃዎች ግዥ ገጠማን ጨምሮ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/95423df4-fddf-4261-bba1-adb90fc05c72/open  Invitation for Bid

Plan International Ethiopia, Amhara Program Area, Invites Eligible Contractors to Submit Bids for Various Construction Works in the Waghmira Zone of the Amhara Region.

2merkato.com(Feb 18, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIAAdvertisement INVITATION FOR Different Construction works in Wagmira zone of Amhara region.Bid No.: PIE/AM/04/2026 Founded over

SOS Sahel Ethiopia Invites Bids for the Supply and Delivery of Apiculture Equipment, Including Saving Boxes, Keys, Top Bar Frames, and Fiber Robes

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-03-07-2026 SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA)

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባችንግ ፕላንት መለዋወጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል

Reporter(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባችንግ ፕላንት መለዋዋጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል::

ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና

ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ የግብርና ግብዓቶች መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የግብርና ግብዓቶች ግዢ ጨረታ ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ (በቀድሞ ስሙ ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ) እ.ኤ.አ ከ2006 ጀምሮ በኢትዮጵያ

Ethiopian Federal Police: Procurement of Spare Parts

Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/48f66f81-8c05-457d-a5a3-fddfcf508607/open Lot Information Procurement