Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 30, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/73a2b252-3525-402b-b670-fbefd050b6a2/open Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0015-2018-PUR Object of Procurement: በአዲስ አበባ ከተማ

የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት: በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት እና ½ ሊትር ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Accreditation Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service for Addis Ababa Procurement Reference No: EAS-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ/ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0034-2016-PUR Object of Procurement: አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለዘር የሚሆን አዝዕርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለዘር የሚሆን አዝዕርት Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0175-2016-PUR Object of Procurement: ለዘር የሚሆን አዝዕርት Description: ለዘር

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሮቶ ፋይበር አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና አውቶማቲክ ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት የመገጣጠሚያ ዕቃዎች ከነእጅ ዋጋ ሰርቶ ማስረከብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባትሪ Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0028-2016-PUR Object of Procurement: ባትሪ Description: ባትሪ Award Type: Item based

Godinaa Harargee Bahaa Aanaa Gooroo Guutuutti Waajjirri Maallaqaa Aanichaa Bara Baajataa 2017 Tiin Tajaajila Manneen Hojii Aanichaaf Kan Oolan Meeshaalee Barreefamaa, Dhabbataa, Qulqullinaa, Elektironiksii, Meeshaa Jijjiirraa Konkolaataa Fi Uffata Seeraa Caalbasii Ifaa Baasuun Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017

Wonji Shoa Sugar Factory Requires Purchasing the 200 HP Crawler Bul Dozer, Herbicide for Complex Weed Control & Herbicide for Broad Leaf Weed Control(2-4-D), S/parts for Tyre & Inner Tube, S/parts for All KAT Tractors Model:1804 & Complete Gearbox

The Ethiopian Roads Administration (ERA), Duly Representing the FDRE Hereby Invites All Interested Legal Firms for the Construction of the Gimba – Tenta – Tenta Junction Road Project (Km 0+000- Km 80+211)