Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባዔ አስተዳደር

የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባዔ አስተዳደር በቤተ ክርስቲያንኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በማሰራት ላይ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅት የግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተጠናቀቀ በመሆኑ የሁለተኛውን ምዕራፍ (Phase LI) ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞትሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የG+5 ህንጻ የሚያስፈልጉ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የG+5 ህንጻ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE FOR INVITATION TO RE-BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

Oromia Development Association Now Invites Eligible Bidders that Have Legal and Related Trade License and Other Necessary Documents to Procure Stationery and Electronics Materials

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እና ጂፒሰም፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Firesuit

SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia

የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing industry that was officially established by shareholders

የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮክኒስ ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement:

ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አንድኛ ዙር የተለያዩ አይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጂናል እቃዎችን

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/0026/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/