Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/cf66d02b-4e92-4462-b0b6-e345bb77c178/open  Invitation to

Ethiopian Investment Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicle Service & Maintenance

Fortune(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID  INTERNATIONAL  COMPETITVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/05/2025/26 1. Awash Bank S.C.

Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools

Addis Zemen(Oct 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ 1ኛ ሎት1 የጨረታ መላያ ቁጥር

ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ ለሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሱቅ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን(size) ያላቸውን በዋናው መስሪያቤት የሚገኙ

የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን(size) ያላቸውን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኙ ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 28/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ሁሰን ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ ሀይ ኢንፕዲተርጀንት ፋብሪካ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ከእንዶዴ፣ ከኮሚት፤ ከሞጆ ፤ ከመቀሌ፣ ሰመራ እና ከድሬደዋ ደረቅ ወደቦች ለማጓጓዝ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቲነር የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች መሆን ያለባቸው ሲሆን የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፋብሪካ ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት አቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች/ኬሚካሎች/፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ እና የማስተር ጀስትነር ጥገና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የት/ዘመን የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ የህክምና እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች እና የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ/ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ ና መካከለኛ

Ethiopian Lawyers Association/ELA is Looking for a Competent, Certified, and Authorized Audit Service Provider to Conduct an Audit of the Association for the Fiscal Year (ሀምሌ 1/2016 to ሰኔ 30/2017 Ethiopian Fiscal Year)

Ethiopian Lawyers Association/ELAAnnouncement for External Audit Service The ELA is more than a half-century-old non-governmental non- profit professional association established