Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ስ.ክ.ቢ.ግ.ጨ 004/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም፡- ሎት 1የፅህፈት መሳሪያዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሮቶኮል ሙሉ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bd5e1de-668d-43a0-9ba9-6c49428098c6/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0297-2018-PUR Object of Procurement: Lot- 246 Purchase Requisition

Wolkite University: Lot- 246 Purchase Requisition of Supply and Installation of (HDPE Pipe**(ሁለተኛ ጊዜ የወጣ

Government(Dec 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e7b082ec-5db0-4aab-bc57-ba3266a14ea1/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0044-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 41- በድጋሚ የወጣ

BONGA UNIVERSITY: ሎት 41- በድጋሚ የወጣ የስፖርት ትጥቅ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ

Government(Dec 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/58ed117c-e337-45f8-9fcc-4aa412cb386a/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0398-2018-PUR Object of Procurement: የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሁለተኛ

Ethiopian Customs Commission:የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣው የሙስሊም ሴት ሰራተኞች ጅልባብ የደንብ ልብስ ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidder Who Have Legal Licenses and Experience to Procure Printing Material

Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid ERCS Oromia Regional Office invites eligible

Dynamic Micro Finance Institution (DMFI) Kindly Invites All Interested and Certified Auditors, Licensed by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE), to Participate in the Bid to Conduct an Audit on its Books of Accounts and Financial Statements for the Fiscal Years that Will End June 30, 2026, 2027, and 2028

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መከራየት እና ከዚህ በፊት የመ/ወ/አስ/ፅ/ቤት G+5 ህንፃ ግንባታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ27/02/2018 ዓ/ም በደረጃ 4Gc/Bc እና በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች ለማስገንባት ማስታወቂያ አውጥቷል፤ ስለሆነም የደረጃ ማስተካከያ ማድረግ ስለተፈለገ በደረጃ 3Gc/2Bc እና ከዚያ በላይ ያሉ ኮንትራክተሮች በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን

The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB) Wants to Hire Local Highway and Bridge Consulting Firms to Provide Design Review, Construction Supervision, and Contract Administration Services for Five Different Road Projects (two Asphalt and Three Gravel)

Ethiopian Herald(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: –