Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com(Jan 15, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22c53057-9a86-414a-bd36-fd31402c4fc1/open Reference Number: ECC-NCB-G-0212-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/12/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለሥልጣን፡ ለቋሚ ንብረት ኮድ የሚለጠፍ ማሽን

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4fceaa9-a1e3-48b4-98d6-e9c7dd278e20/open Lot Information

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ: የመጽሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: ክላሰር እና መዝገብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/facf1cfa-3315-4f85-80ac-8192cba573ec/open Lot Information

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር: በአዳማ ከተማ ለሕዳር 26 እና 27 ለ170 ሰው ለ2 ቀናት የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ X-ray Machine Installation & Preventive Maintenance Contractual Agreement for One Year 2 ND-REBID

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0097faa8-fc8e-4fca-b534-c87e3a74f2fe/open Lot Information

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance Equipment

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf6bd1af-585f-4133-beb5-7c27d74a4a5e/open Lot Information

Ministry of Culture & Sport: Procurement of Car Spar Part

Government(Dec 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e90d7982-3ac3-4b0a-bc91-0a3c714d73c3/open Lot Information