Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ሞተሮችና ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የእቃ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- ኢደኢ ግ/ጨ/-2018 የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ሞተሮችና ማሽነሪዎች

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሽልማት እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ባለአምስት መቀመጫ መኪኖች እና በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሰራ ባለሰባት መቀመጫ ሃይብሪድ መኪኖችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአስመጪ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግልጽ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የታክስ እዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 4ኛው

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ

በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ቁጥር 004/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ጥ ጌታማ 02/362 በቀን 13/4/2018ዓ.ም ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድፋት እና የመበተንና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና(Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል

ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የትራንስፎርመር ዘይቶችን ከውጭ ይዘው የመጡትን ብዛት 850፣ መጠን 208 ሊትር በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Feb 26, 2026) የግልፅ የጨረታ ይመለከታል ድርጅታችን ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ