Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁፕር 038/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 26/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች