Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች እነ ጋሹ ማለደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የሺ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/162903 05/2/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖ ግዥ በቁጥር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0197-2016-PUR Object of Procurement: የእንቁላል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የSino Truck, Eurotraker UD & Mack ተሽከርካሪና የቢሮ ማሽነሪ መለዋወጫዎች በቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የተለያዩ የከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የICT and Electronie Equipment፣ የተለያዩ የFurniture and Fixture እና ጎማዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በዋናው መ/ቤትና በሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥው መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያውን በ2017 ዓ.ም በጀት 

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of a 10KVA Silent Diesel Generator Set with Installation Materials & Accessories and Transportation, Installation, Configuration, Testing & Commissioning Service

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction of the G+1 Shop and Related Works at Tikur Wuha

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item

Invitation for Bid PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0158-2016-PUR Object of Procurement: PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ የተለያዩ የእጅ ዋጋ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0/0095/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም