Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital Procurement of Medical Supplies/15

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e76c61f3-3e98-4953-b8c3-f2cf0cad486c/open Lot Information

The Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Consultancy Services for a Feasibility Study, Detailed Design, and Prioritization of Flood Risk Reduction Investments in the Genalle-Dawa and Wabishebele Basins.

The Ministry of Water and Energy (MoWE), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Design, Develop, and Operationalize a National Flood Management and Hydrological Web Portal.

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Basin Level Study for Strategic Study Basins to Identify and Prioritise Physical Flood Risk Reduction Investments, and Feasibility Study for Prioritized Investments (2 Basins-Abay and Baro-Akobo).

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አሮጌ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ጎማዎች፣ ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የአሮጌ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ጎማ፣ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር መኢኢግ/ኤኢኢ/001 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ

The Engineering Corporation of Oromia (ECO) is Inviting National Competitive Bids for the Purchase of a Heavy-Duty Scanner Machine.

Addis Zemen (Jun 22, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-21/2018 1. Engineering Corporation of Oromia(ECO) has secured

የህንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ኣቤል ብርሃነመስቀል 3 ቁጥር ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አቶ ጌትነት ጥላሁን

The Ministry of Water and Energy (MOWE), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for the Design, Development, and Operationalization of Impact-Based Flood Forecasting and Early Warning Systems (IBFFEWS) in Ethiopia’s Priority River Basins.