Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ‐02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Re-Invitation for Bid Different Electronics Materials Bid No: NCB/HTWSSSE PR/MEM/11/2018 Hawassa City Water Supply and
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Electronics Materials
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ግልጽ ጨረታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በየግዥና ንብረት አስተዳደር
የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በየግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤት እና ለት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው ለወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ እና ለወንቴ ዶዬ ት/ቤት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ
ደርባ ትራንስፖርት ጋኃየተ.የግ.ማ በሥራ ላይ ላሉ ሠራተኞች ለሚገጥማቸው የሥራ ላይ አደጋ (GPA) የጤና ችግርም ሆነ የሞት አደጋ ቢያጋጥማቸው የህክምናም ሆነ የህይወት ዋስትና እንዲያገኙ የኢንሹራንስ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ፖሊሲ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጉለሌ ክፍለ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: Lot-09C ለምርምርና ማህበረሰብ ለድጋፍ አገልገሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1719391e-743f-4045-bc6c-f73cb87ef6e0/open Reference
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡ የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5d816db-9d57-43fa-b87c-2ed1ae28f564/open Reference
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ ሎት 1