Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ
ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26eff85f-98bf-421c-b3d2-bfb4788de357/open Reference Number: ECC-NCB-G-0221-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: KBO/G/NCB/01/2018/Bid Procurement Information Procurement Type: Bidding
Customs Commission Kombolcha Branch Office: Procurement For Stationary Materials
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Bids for the Construction of Permanent Classrooms, Semi-permanent Market/business Center Blocks, and Sex-segregated Permanent Latrines in Assosa, Ethiopia.
Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO TENDER FOR CONSTRUCTION OF PERMANENT CLASSROOMS, SEMI-PERMANENT MARKET/BUSINESS CENTER BLOCKS AND SEX SEGREGATED PERMANENT LATRINESREF NO.
Addis Ababa Road Authority: Procurement of HAND BREKE CABLE FOR TOYOTA PICKUP T-2
Government(Feb 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50246a5e-2090-480e-acae-7da7475a98ae/open Invitation for Bid
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የፊኒሺንግ ዕቃዎች ግዥ ገጠማን ጨምሮ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/95423df4-fddf-4261-bba1-adb90fc05c72/open Invitation for Bid
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area, Invites Eligible Contractors to Submit Bids for Various Construction Works in the Waghmira Zone of the Amhara Region.
2merkato.com(Feb 18, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIAAdvertisement INVITATION FOR Different Construction works in Wagmira zone of Amhara region.Bid No.: PIE/AM/04/2026 Founded over
SOS Sahel Ethiopia Invites Bids for the Supply and Delivery of Apiculture Equipment, Including Saving Boxes, Keys, Top Bar Frames, and Fiber Robes
Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-03-07-2026 SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA)
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባችንግ ፕላንት መለዋወጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል
Reporter(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለባችንግ ፕላንት መለዋዋጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል::
ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና
ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ የግብርና ግብዓቶች መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የግብርና ግብዓቶች ግዢ ጨረታ ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ (በቀድሞ ስሙ ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ) እ.ኤ.አ ከ2006 ጀምሮ በኢትዮጵያ
Ethiopian Federal Police: Procurement of Spare Parts
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/48f66f81-8c05-457d-a5a3-fddfcf508607/open Lot Information Procurement