Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል።

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በቦዲቲ ከተማ ምዕራብ ክ/ከተማ ሶዶ በር ቀበሌ ማዘጋጃ ቤታዊ

የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾች፤ በተሽከርካሪ አቅራቢነት (ኣስመጪነት ) የታደሰ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች