Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number AB-12-2025/26. 1. Awash Bank invites sealed
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Interest Free (IFB) Saving Account Passbook Printing and Pin Mailer
Reporter(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣየዉጭ ኦዲተር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር በአዋጅ ቁጥር
የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር የ2017 በጀት ዓመትን የማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር በኢትዮጵያ አካዉንቲንግና ኦዲት ቦርድ/AABE/ እዉቅና የተሰጣቸዉን የኦዲት ተቋማትን/ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባዔ አስተዳደር
የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባዔ አስተዳደር በቤተ ክርስቲያንኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በማሰራት ላይ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅት የግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተጠናቀቀ በመሆኑ የሁለተኛውን ምዕራፍ (Phase LI) ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞትሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የG+5 ህንጻ የሚያስፈልጉ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የG+5 ህንጻ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማሽን ኪራይ ስራ ጨረታ እና የሲኖ ገልባጭ መኪና (Dump Truck) ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሻ ፋካትን ፣ ቲሹ ጋይዝቅን ገሪትና ማግ እና ኡፅቅን ጋቸብ ቀበሌ መንገድ ጠጠረ የመጫን እና የመድፋት የእስካቫተር
Bole Lemi Industry Park; Invites Eligible and Qualified Bidders to for the Supply of Park Security Service
Invitation for bid National competitive bidding Procurement reference no. BLIP/NCB/NC/02/2017/2024 1) Bole Lemi Industry Park; invites eligible and qualified bidders
Plan International Ethiopia, Benishangul Gumuz-Assosa Program Area (PIE-BG-A-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors for the Construction of Permanent Blocks of Primary School as Per the Enclosed Detailed BoQ for Full Outsource (Material + Labour) and Commissioning of the Constructions
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OF TWO PERMANENT BLOCKS OF SCHOOL CONSTRUCTION BID- FULL OUTSOURCE Bid No.: PIE/BG/02/2024
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት በጨረታው
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ለቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና
CRS Ethiopia Would Like to Invite Experienced and Potential Consultants for Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant
TENDER NOTICE Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-29 Catholic Relief Services – United States Conference of Catholic
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ፍየሎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የፍየል ግዥዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል. ተ.ቁ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሄቪይ ዳውቲይ እና ኖርማል ፕሪንተር ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሄቪይ ዳውቲይ እና ኖርማል ፕሪንተር ግዥ ለማከናወን