Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
K.A.M. Private Limited Company Invites Qualified and Experienced Contractors to Submit Sealed Bids for the Dismantling, Relocation, Installation, Testing, and Commissioning of its PVC Ceiling Manufacturing Factory in Dukem, Ethiopia.
Reporter (Jun 21, 2026) INVITATION TO BID K.A.M. Private Limited Company invites qualified and experienced contractors to submit sealed bids
Action Africa Help-International (AAH-I) Invites Qualified Transport Service Providers to Submit Sealed Quotations for the Provision of One – 20 Metric Ton Cargo Truck for a Period of One Month or More as Necessary for Transportation of Core Relief Items (CRI) to Different Refugee Camps from its Warehouse in Gambella City.
Reporter (Jun 21, 2026) ACTION AFRICA HELP INTERNATIONAL (AAH-I) REQUEST FOR QUOTATION (RFQ) for Emergency Cargo Truck Rent RFQ Type:………….Rental
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Enterprise Architecture Tool.
Reporter (Jun 21, 2026) Invitation for International Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/ suppliers
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) ውስን የጨረታ ሰነድ የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው ዋና መንገድ
Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/884354a6-522c-4d33-899a-3b627608d962/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jun 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac6ddad4-8d08-4ed3-affd-e37ae5e3056a/open Lot Information