Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service: Procurement of Food Items

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f7652335-4f75-496b-834b-afe513fedf65/open Reference

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ: የተለያዩ ጽዳት ዕቃዎች ግዥ

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/60685eba-c3ba-4f74-801a-0e672c4f753e/open Reference

Humedica E. V. Ethiopia Intends to Sign a One-year Agreement, with the Possibility of Extension, with Qualified Suppliers for the Supply of Food and Non-Food Items (NFIs)

Ethiopian Herald(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Tender Announcement for the Supply of Food and Non-Food Items Humedica e. V Ethiopia

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabatti Waajjira Bishaan, Albuudaa Fi Inarjii Aanaa Alaltuu Kontiraaktara Hojii Ijaarsa Bishaanii (WWC) Fi Kontiraaktara Qotiinsa Boollaa (Drilling) Sadarkaa 6 Fi Isa Ol Akkasumas Waldaalee IMX Sadarkaa Mayikiroo Fi Xixiqqaa Qaban Hundaaf Qotiinsa Boolla Gabaabaa (Shallow Well) Qotuufi Ijaarsa Bishaan Dhugaatii Ganda Warraa Keessatti Hojjechiisuuf Kanneen Ulaalgaa Armaan Gadii Guutaan Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisuu Barbaada

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የስንዴ ዱቄት እና ለዕርባታ ማዕከል የሚውል ለወተት ላሞች የሚሆን በፋብሪካ የተመረተ ምጥን መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_14/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ: የመኪና የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት