Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ኮሚሽን በአዋሽ ጉምሩክ ቅር/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8ac747f4-6d4b-43af-973f-d47687bab4b0/open Reference

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት የኮሰተር ባስ ተሸከርካሪ ሞተር እድሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70a77003-1499-462d-a40e-9b3bc0036f7d/open Reference

Pharo Foundation Ethiopia Invites Qualified Consultants to Submit Proposals for a Diagnostic Assessment and Rehabilitation Plan for the Assosa Water Supply Project (AWSP) in Benishangul Gumuz Regional State.

2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BID (ITB)Engagement of Technical Consultant for Diagnostic Assessment and Rehabilitation Plan of Assosa Water Supply

Wegagen Bank S.C. Hereby Announces an Extension of the Bid Closing and Opening Dates for the Supply of Card Personalization Machines

2merkato.com(Jan 02, 2026) Wegagen Bank S.C. EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD FOR THE SUPPLY OF CARD PERSONALIZATION MACHINE

Plan International Ethiopia Invites Tenders for the Construction of Solar Systems, Latrines, and MHM Blocks

2merkato.com(Jan 02, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIAAdvertisement INVITATION TO TENDER Construction of Solar System Installation, Latrine and MHM BLOCK Construction Bid No.

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች (ስቴሽነሪ)፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመድረክ ዲኮር፣ ቋሚ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/የጨ/ቁ/002/18 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ የስራ

በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምስራቅ አማራ ማስ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ፕሮጀክቶች ማለትም ለግዳን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፣ ለአሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማጠናቀቂያ እቃዎች እና የሳንተሪ እቃዎች አቅርቦት እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በሎትና በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 153 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አበባው እሸቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጥሩወርቅ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 010/2018 የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/2018ቀን ታህሳስ 25, 2018 ዓ.ም ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር010/2018 የተለያዩ