Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/ማሽ 03/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ ላሉት ዲስትሪክቶችና አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በጃክሀመር እና ሮለር ማሽነሪዎችን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሰላ ያለው

የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሰላ ያለው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፋፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴከኒካል ስፔሲፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Oct 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/0824def3-b894-4dd5-8dc0-aaa2721e7d7d/open  Invitation for

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ደብተር ልባዱ ባለ ላስቲክ 50 ገጽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ

The Sidama National Regional State Roads Development and Transport Bureau Invites Bids for the Construction of New Roads in Selected Woredas of Sidama Region.

Addis Zemen(Feb 27, 2026) Invitation to Bid The Sidama National Regional State Roads Development and Transport Bureau (SNRS/RDTB), through the

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ መጠን ያለው (በቁጥር 1000) ጥራት ያለው የውሃ ማጠጫ ጀርዲን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 27, 2026) ለውሃ ማጠጫ ጀርዲን ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ መጠን ያለው (በቁጥር 1000) ጥራት ያለው የውሃ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ.ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቡናና ደን ችግኝ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ፓሊቲን ቲዩብ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ.ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቡናና ደን ችግኝ ጣቢያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ንቃይ ቆርቆሮ በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ

The Ministry of Urban and Infrastructure Seeks Consulting Firms to Conduct a Community Scorecard (CSC) Survey for the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP).

Ethiopian Herald(Feb 27, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia The Ministry of

ሐረሪ ሕዝብ ጤና ቢሮ ለጁገል ሆ/ል የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ የክርስቲያን ሥጋ፣ የተጋገረ ዳቦ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የሙስሊም ሥጋ፣ አትክልቶች፣ የታሸገ ውሃ፣ የጤና ባለሙያ አልባሳት ጨርቆች እና ጥራጥሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Pharo Foundation Invites Bids for Professional Legal Services to Facilitate the Liquidation of Shagga Farm.

2merkato.com(Feb 27, 2026) INVITATION TO BID (ITB)BID REFERENCE NO.: PF-ITB-002-2026PROJECT TITLE: Provision of Professional Legal Services for the Liquidation of