Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለፒቪሲ ምርት ማምረቻ የሚሆን ፒቪሲ

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለፒቪሲ ምርት ማምረቻ የሚሆን ፒቪሲ ሬዝን ጥሬ ዕቃ 100,000 ኪ.ግ፣ ስታብላይዘር 6000 ኪ.ግ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል

የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎትን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Reporter(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች (ቶነሮች) ፣ ኮምፒተሮችና ፕሪንቶሮች ፣ የፅዳት ዕቃዎች በተጨማሪም ለዚሁ ዓመት የሚሆን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ኢንሹራንስ ኢማ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር

ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ሀረሪ ፣ ለድሬዳዋ ፣ ለጅግጅጋ እና ለነቀምት (ለደቡብ ግንባር ሆስፒታል) ዙሪያ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪ/መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 003/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ሀረሪ ፣ ለድሬዳዋ ፣ ለጅግጅጋ እና ለነቀምት (ለደቡብ ግንባር ሆስፒታል)

Cooperative Bank of Oromia S.C Intends to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Outdoor Digital LED Display System

National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. intends to invite interested and eligible bidders for the purchase of an

The Ministry of Agriculture, Now, Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Nursery Materials

Request for Bid (National) The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Agriculture Resilient Landscape and Livelihood Project (RLLP) Project

EthSwitch Share Company Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Data Center Facility Breakdown Maintenance Service

Invitation to BidProcurement Of data center facility breakdown Maintenance servicebid ref no: ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply

Invitation for Bid Purchase Requisition of Food Supply (ነጭ ንፁሁ ጤፍ ጥራቱን የጠበቀ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0452-2016-PUR Object

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የናፍጣ ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ( FA- 01/2024/25)  ባንካችን ለሽግግር ዋና ቢሮ አዲስ የገዛውን ባለ 1505 KA ኢልኮስ (ELCOS) የጣሊያን ስሪት

ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WACT/VD/001/24 ድርጅታችን ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ