Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለፒቪሲ ምርት ማምረቻ የሚሆን ፒቪሲ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለፒቪሲ ምርት ማምረቻ የሚሆን ፒቪሲ ሬዝን ጥሬ ዕቃ 100,000 ኪ.ግ፣ ስታብላይዘር 6000 ኪ.ግ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Sep 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የ1ኛ ዙር (ለሁለተኛ ጊዜ) የወጣ ግልጽ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/-01/18 የጨረታ አይነት መደበኛ የደምበጫ
የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎትን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Reporter(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል፣የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 ዓ.ም በፑል ለታቀፉ ሴ/ር
የወታደራዊ መረጃ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ከአዲስ አበባ ሰበታ ደርሶ መልስ ለክፍሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት አከራይ ድርጅቶችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ወ/መ/ኮ/ግ/ጨ/001/2016 በትምህርትና በስልጠና ዋና መምሪያ የወታደራዊ መረጃ ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ከአዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ የተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶችንና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ለሚ ኩራ ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ 001-/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/002/ኦኩስፋ-2/2017 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር
የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ደረሰኞችን ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የስካቫተር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/003/ ኦኩስፋ-2/2016 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 001/2016 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የወፍጮ አገልግሎት፣ሸቀጣሸቀጥ፣ማገዶ እንጨት እና ቅመማቅመም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ውል ተይዞ የሚቀርቡ ሲሆን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተሽከርካሪ ጎማ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ