Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልዕ ሐራጅ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአገዉ ግ/ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጀኔሬተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገዉ ግ/ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የዉሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘዉን ጀኔሬተር
ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው
የእጣዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —-አቶ ላቃቸው ከፈለ አፈ/ተከሳሽ—- ዘውዱ ተወልኝ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ ቴፒ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰራተኞች ለመጠጥ ውሃ የሚውል የውሃ
የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 የቡኖ በደሌ ዞን
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 የበጀት ዓመት በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጥበቡ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አብዱ ሙሀመድ፣ 2.መሀመድ ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, Thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m Length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 04, 2026) ቀን፡ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ