Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 28, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -21/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ፣ የሆሌ ሚሊኒየም እና የቱሉ ላሜ 1ኛ ደረጃ
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ፣ የሆሌሚሊኒየም እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– OCFCU/01/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡– 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን እና የውሃ ፓምፕ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Government(Dec 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e439691-f969-42c5-bf88-66f9de2c0c9a/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-W-0053-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-17433
Dilla University: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-17433 ማዝዳ ፒካፕ መኪና ጥገና
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር-2 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ
Oda Bultum University: Procurement of Laptop Computer
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1b32d80a-e5da-46bb-8657-7be391c1bde5/open Reference
Ethiopian Customs Commission፡ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ /ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግዥ
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ccac23b2-7cc4-4f7c-819a-c1e2df38f271/open Reference
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለባዛሮችና ኤግዚብሽን ፕሮግራሞች ደረጃውን የጠበቀ የድንኳን እና የዲጄ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የድንኳን እና የዲጄ ኪራይ
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት ተሽከርከሪ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ወ/ሮ እልሳ ጉግሳ እና የፍርድ ባለእዳ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት
Gesuba City Administration Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Construction of Street Light Construction Work
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Procurement Reference Number 1. The office
Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Sanitary 2018
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5e93bc3f-fab0-463e-9c56-8e36bd7c46a8/open Reference
Ethiopian Customs Commission: Different Vehicles Spare Part.
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31efb651-524a-450f-939e-edba6c1bdc64/open Reference