Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፣ ዱባ ሕእዳ/ሐራጅ/020/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid

Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of an Electric Vehicle

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ እረቂት

በአብከመ ጤና ቢሮ የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ ውሃ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመትና፣ የጽ/መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ጤና ቢሮ የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ፣ ውሃ

የአ.ብ.ክ.መ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ባለስልጣን ለ2018 ዓ.ም. ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የሚጠገኑትንም ለማስጠገን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአ.ብ.ክ.መ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ባለስልጣን ለ2018 ዓ.ም ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ሎት