Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Willows International Ethiopia is Inviting Eligible Suppliers to Provide 7,000 Foldable Client/patient Card Storage Boxes in Two Different Sizes (40cm and 30cm Width).
Reporter (Aug 05, 2026) INVITATION TO BID Supply and Delivery of Foldable Client/Patient Card Storage Boxes Willows International Ethiopia invites
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ተኝተውና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን የሚውሉ መድኃኒቶች፣ የህክምና
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of External Wet Type Fire Hydrant and Fire Hydrant Cabinet ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/102/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply
ካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል: የሂሳብ አዋቂ በጨረታ ለማወዳደር የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የሂሳብ አዋቂ በጨረታ ለማወዳደር የወጣ ማስታወቂያ ካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በኢ.ፌ.ዴ.ሪ
Ethiopian Airlines Group (EAG) Invites Eligible Manufacturers to Submit Bids for the Supply of Male Cabin Crew Shoes.
Ethiopian Herald (Aug 05, 2026) Invitation to Bid for the supply of Male Cabin Crew Shoes Bid Announcement No. SSNT-T631
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር መንገድ ግቢ ውስጥ ለሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ የምርመራ ቢሮ የህንጻ ዲዛይን እና ግንባታ ፕሮጀክት (Design & Construction of Airport Federal Police Investigation Office Building Project) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T630 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር መንገድ ግቢ ውስጥ ለሚገኘው የፌዴራል
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊል ሎደር በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ወይም የባንኩን መስፈርት ለሚያሟሉ መልሶ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ተከራይ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-03/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ