Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ የሆነ ባለ አንድ ወለልG+1 ቤት፣ ኮንዶሚኒየም ቤት፣ አገልግሎቱ ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ በግልፅ ሐራጅ (ጨሪታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ
በምዕራብ ጐንንደር ዞን የዳሞት የገ/ሁሉ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የት የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን ነጭ በቆሎ ሎት 1 – 5,000 ኩ/ል ሎት 2 – 5,000 ኩ/ል ሎት 3 – 10,000 ኩ/ል በተጨማሪም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የG+5 ለህንጻ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸር ከነመገጣጠሙ፣ የመጋረጃ ቁሳቁስ ከነጁ፣ የሳውንድ ሲስተም እስከመገጣጠሙ እና ላይት ቦክስ (ዲጅታል ታፔላ) እስከመገጣጠሙ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Sep 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐንንደር ዞን የዳሞት የገ/ሁሉ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የት የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን ነጭ በቆሎ ሎት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Three Axle Cargo Semi Trailer (ሃይቤድ ተሳቢ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር FP/FPGS/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት
በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የመኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ