Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 15/11/2018 ዓ/ም እና 18/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት 200 ቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የሽያጭ ጨረታ ቁጥር-አሽጨ 001/ኦኩስፋ/ቁ-2/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) 2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነወ/ሮ ሐወኒ አሸናፊ 2 ሰዎች መካከል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገነት ሀይሌ እና የፍ/ባለዕዳ ሙለታ ሀይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ አና የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ራሔል አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን ብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት ብርሀኔ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽመልስ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አፈወርቅ ዘካርያስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ናዝሬት ተመስገን መካከል ስላለው የፍርድ