Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 12, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 በድጋሚ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም
የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,04 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,04
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-8FBI/01/12/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኤግገ/09/40/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/26/2018 በ2019 በጀት ዓመት ፋብረካሙ ግዢ ለሚፈፀምባቸው ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር ፡- ዕድመግጨ / 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት መርጃ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019