Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hawassa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3182f0ee-63fe-448c-b96d-f6f04b4851d5/open Lot Information
በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጎማዎችና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም ለሆማ
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎችና ተ/ጽ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሰ/ወ/ዞገ/መ/ግ/ጽጨረታ ቁጥር 001 የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በምስራቅ ባደዋቾ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በምስራቅ ባደዋቾ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከታች በዝርዝር የተጠቀሱትን
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 10, 2026) ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሰናይ ዘሪሁን እና ዩፍ ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) ለመጀመረያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ