Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Insurance Corporation (EIC) is Issuing an Invitation for Bid (IFB) to Find a Qualified Contractor to Drill and Construct Two Water Wells in Addis Ababa

Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION FOR BID (IFB)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ፣ ህንፃ ሥራ እንዲሁም መንገድ ሥራ ተቋራጭ (GC/BC/RC-4) የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በሃዋሳ ኤርፖርት ለበረራ ትምህርት ክፍል መምህራንና ተማሪዎች የስፖርት ሜዳ እና የፍተሻ ክፍል ግንባታ ስራ (Construction of Sport Field and Security Screening Room Project for PTS Instructors and Students at Hawassa Airport) ለማሠራት ይፈልጋል

የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ዱቄት መፍጫ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸበኘ ጠቅላላ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስቱ ወረዳዎች ላይ በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባው ሎት 1. ሎት 2. ሎት 3. ላይ የነበረውን ስህተቶች ማስተካከያ አድርጓል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/ 85 ዓመት ቁጥር 076 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስቱ

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ጽህፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክሎችና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የቢሮ ውስጥ የመሬት ምንጣፎች እና የመስኮት መጋረጃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የቢሮ ውስጥ የመሬት ምንጣፎች እና የመስኮት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አንደኛና /መ/ደ/ት/ ቤት ለ2018ዓ/ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ

The National ID Program is Seeking to Hire a Highly Qualified Individual Consultant to Serve as a Senior Legal Advisor to Support the Digital Ethiopia Transformation Council and the National ID Program (NIDP), Known as Fayda, in Ethiopia.

Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Request for Expression of Interest(Consulting Services – Individual Selection)Selection

Amhara Pipe Factory Plc (APF) Here by Invites International Eligible Bidders for the Supply of Different Raw Materials and Machineries

Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INTERNATIONAL Competitive Bid (ICB)