Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Invites Bids for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Deep Water Well (350m+ 25%) at Their Adama Facility.

Addis Zemen (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. AAMMI/NCB/005/2026 Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery

የቤቱ ስፋት 69.53 ካ/ሜ የሆነ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ተባረክ ዮናስ ገ/መስቀል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ገ/መስቀል ዳኜ መካከል ስላለው

የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት G+0 የህንጻ የግንባታ ሥራ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት በደብዳቤ ትዕዛዝ ቁጥር ደ/ከ/ማ/ጽ/ቤት/0317/2018ዓ.ም በቀን 20/05/2018

የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና የቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም 1. ቋሚ

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የBEARING (ኩሽኔታ) ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EAC 028 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የBEARING (ኩሽኔታ) ግዥን

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አርቴፊሻል ግራስ እና የአጥር ሽቦ/በጋሊቪን የተሠራ ዝገት የሚቋቋም ባርበድ ሽቦ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2018 በቤ/ጉ/ክ/መንግሥት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ላለው ፕሌይ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር