Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 13, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ፌዲራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የህከምና መሣሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች

የገቢዎች ሚኒስቴር የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመቁረጫ ማሽኖች እና የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች ቢሮ ፈርኒቸሮች ጎማዎች የተለያየ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪዎች ወንበር፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ብረታ ብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/003/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎችን ፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቃልክዳን ዮሀንስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀብታሙ አስራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory PLC) ከቃሊቲ እና ሞጆ ደረቅ ወደቦች ጥሬ ዕቃ የያዙ ባለ 20 Feet እና ባለ 40 Feet ኮንቴነሮችን ወደ ባህርዳር ለማጓጓዝ እና ጥሬ ዕቃው ከተራገፈ በኋላ ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ደረቅ ወደቦች ተመላሽ ለማድረግ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል

የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AFP/01/2017/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory plc) ከቃሊቲ እና

M/M/Ol/G/Wallagga Bahaa Caalbaasi Ifaan Gurguruu Barbaada

Caalbaasii Raawwiin himataa Anduu’aalam Gabayyoofi raawwiin himatamaa Birillee Dammilee gidduu falmii jiru ilaalchisee manni murtii abbaa idaa magaalaa Angar Guutee

 Mana Murtii Olaanaa Godina Gujii Lixaa Mana Gurguruu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii 2ffaa Falmii raawwii M/A/mirgaa Obbo Baqqalaa Hirbaayeefi M/A/Idaa Dhugoo Adulaa gidduu jiru ilaalchisee Magaalaa Bulee Horaa ganda Gooroo

Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurgurachuu Barbaada

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka fooyya’etti) 216/1992 fi 1147/2011 kennameefiin gurguruu barbaada T.L Maqaa Liqeeffataa

M/M/Aanaa Aqaaqii Beeksisa Caalbaasii Konkolaataa

Beeksisa Caalbaasii M/A/mirgaa Baankii Siinqee Damee Odaa Nabee fi M/A/Idaa 1ffaa Waldaa Farra hiyyummaa, 2ffaa Bulchiinsa Aanaa Aqaaqii gidduu falmii

ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል  ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ሰ.ቁ.0003/24 ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም