Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ሲኖ ትራክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፤ በተጨማሪም ዕሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በቅጽ 31 በቁጥር 2650 ላይ በወጣዉ የሀራጅ ማስታወቅያ ተ.ቁ 1 እና 2 የተመለከቱትን ንብረቶች (የሞሲሳ ቀኖ ቱምሳ ብድር) መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብና አሸናፊ ለሆነ ተጫራች ባንኩ ብድር እስከ 50% የሚመቻች መሆኑ ታዉቆና ታርሞ እንዲነበብ ያስታውቃል

Reporter(Sep 24, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር ህገባህ አና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት መኖርያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ ህአዲ/ሐራጅ/001/2018 ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል የጋራ መኖሪያ ቤት (3ኛ ወለል) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስወቂያ ሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት

ሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የምግብ አቅርቦት ግዥ ለ45 ስፖርተኞች የሚሆን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002-

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ

ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0026-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ

ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0027-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል

የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃ፣የደንብ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣የደንብ ልብስ ስፌት፣መስተንግዶ፣የቋሚ እቃዎች፣የድንኳን ግዥ፣የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ህትመት፣ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል