Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ02/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ02/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ማለትም ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open Reference Number: MOD-NCB-G-0569-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: NCB/G/0002/2018/B Procurement Information Procurement Type: Bidding
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Council of Constitutional Inquiry፡ Procurement of LCD Projector
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a901337-39d0-4f01-8780-fb356506b275/open Lot Information
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ፈሳሽ የልብስ ሳሙና ባለ 5 ሊትር ላርጎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a46ce99d-cc08-408d-aeee-a5651653c1ec/open Lot Information
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ስምረት እቁበሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ስምኦን ሀ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኙትን G+4 ህንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750ካ.ሜ እና G+2 ህንጻ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442ካ.ሜ ያላቸው ህንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር: ኢኢግ/ግቢዴ/ብግጨ/004/2018 ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራ
Ethiopian Customs Commission: የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9379904e-e7b9-45b2-98ef-9a2c21d71f38/open Lot Information
Ministry of Defense: Procurement of Machinery /የማቃጠያ ማሽን ዲናሞ/
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68bf6b4a-3b89-4a5f-865b-8bc2900d1ee4/open Lot Information
Addis Ababa University: Flag and Banner (1)
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31a4c35c-fc30-4cff-b305-a8fc78101d81/open Lot Information
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Solar Energy Installation, Testing and Commissioning Works ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 42/2018 Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Procurement of Machinery
Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/75cdab63-d369-4bca-9bf9-e745a37c3440/open Invitation