Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ አውቶብስ እና ቻርጅ ማድረጊያ ማሽን መስፈርቱን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮስሞቲክሶች እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የዕይታ መሳሪያዎች (መነጽሮች)፣ የመሬት ምንጣፎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ አገልግሎት/

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ለቨርችዋል ባንኪንግ የሚሆን ቦታ ኪራይ፤ የጤፍ እና የሩዝ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ዳጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮችን ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ላይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2016 በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ዳጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ፑል ስር ለሚገኘው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች ለ2017 በጀት ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ፑል ስር ለሚገኘው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎችን ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/CBI/2017 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉትን

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የሁሉም አይነት ሳኒቴሪ የእጅ ዋጋ ስራዎች በግልፅ Piece Rate/ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DC/17-05B/gofa/ 0098/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው

Godina Gujii Waajjira Maallaqaa Aanaa /A/ Sorraa Manneen Hojii Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Bara Baajata 2017 Uffata Seeraa, Meeshalee Dhumoo Korboo Konkolaataa, Jenereeteroota, Galtee Qonnaa Fi Meeshalee Qonnaa, Mootora Saayikilii, Meeshalee Elekitiroonikisaa, Meeshalee Dhaabbii, Meeshalee KBLTO, Meeshalee Ijaarsaa, Meeshalee Barnootaatiif Maxxanisaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomitoota Wol-Dorgomisiisee Bituu Ni Barbaada

ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ