Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለገዋታ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በተፈቀደለት ካፒታል በጀት በማሻማሎ ቀበሌ አዲስ ከተማ ሞዴል ቅደሜ አንደኛ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 12 ቶን የማንሳት አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ (Crane Truck) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ–ግጨ/020/2018 ተቋማችን 12 ቶን የማንሳት አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ (Crane Truck) ግዥ በግልጽ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ደረጃ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a2ee602d-1586-4986-85fe-200782501084/open Lot Information Procurement

ሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሪሞት እና ቴፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/79132519-10bb-4ea5-8e48-52b7ec3ea80d/open Lot Information Procurement

Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Building and Electrical Materials

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3394db9d-85f1-4b50-82e5-e9aa04cf66c1/open Lot Information Procurement