Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   RE-BID/RE-INVITATION TO BID (ITB) FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) To all Consultants of category Grade 2 & above Architectural and Engineering Consultancy Service with license

Melik Silte’s Farmers’ Cooperative Union Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Service for the Architectural and Engineering Design of 2B+G+12 Mixed Use Building Complex in its Premises in Worabe Town

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በቀን 22/12/2017ዓ/ም በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Carter Center Ethiopia Invites Sealed Bids from Registered Suppliers for the Rental of Various Vehicle Types (Toyota Land Cruisers, Mini-Bus, Coaster Bus) for a One-year Contract to Support Project Activities in Amhara, Oromia, SNNPR, Gambella, Beneshangul Gumz, Tigray, and Afar Regions.

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግስት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግስት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር በመደበኛው ለንግድ 16፣ ለመኖርያ 17 በድምሩ 33 ቦታዎችን እንዲሁም በልዩው ጨረታ ለንግድ ኢንቨስትመንት በቁጥር 1 ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን፣ ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎችን

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement Of የወለል ምንጣፍ እጥበት (Carpet Cleaning)

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f57804ea-fc6a-43ae-a579-04133026211b/open Lot Information