Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ

የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም

የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሕጋዊ

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ ውስጥ የሚገኙትን ያለቀለትና በከፊል ያላለቀለት ምርቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለጅምላ አከፋፋዮች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር መኢኢግ/ኤኢኢ/001 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ

ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ብዛት ያላቸው ያገለገሉ የመስኮት መስታወት ከነፍሬሙ፣ በሮች ባለ መስታወት ከነሙሉ ፍሬማቸው፣ ተነቃቃይ ብረቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቶቦላሪዎች፣ ዜድ ብረቶች፣ ቲ ብረቶች እና የመስኮት መስታወቶች በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ

ብርሃን ናትና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሕጋዊ የውጭ ኦዲቶሮች የድርጅቱን የአንድ ዓመት ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉ ተወዳዳሪዎች የቴክኒካልና የፋይናንስ ሁለት የተለያዩ ፕሮፖዛል በማቅረብ በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም- የሲኖ ትራክ SINO

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት አገልግሎት እና የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል እና የተወሰኑትን ዕቃዎች አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል