Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ
የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም
የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Public Procurement Service: Procurement of Uniforms
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d1c09de1-6560-4eb2-bd41-febbe4d2a2c6/open Lot Information
Institute of Foreign Affairs፡ Procurement of Hotel Service
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/38ee3fc4-fe8c-4d61-9994-627ac220fce6/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሁለገብ ጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/decbc30f-1940-4e67-9521-855d611a4c15/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0c7914a-294f-4209-9a74-d980ded7231a/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Printer
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5a647de-56c9-4d55-b0fa-9e638274ca36/open Lot Information
የእነማይ ወ/ገ/አ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ ብርታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የእነማይ /ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት ከየንብረት ክፍሎች የተሰበሰቡ
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የእንስሳት መገልገያ መሳሪያዎች እና የአዳራሽ ወንበር ልብስ ሰፍቶ የሚያቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለባለ በጀት ሴክተር መስሪያ ቤ/ቶች አገልግሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ መኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ መኪኖች ጎማ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች የባልትና ውጤት፣ የፋብሪካ ዉጤት፣ እንቁላል፣ የማገዶ እንጨት፣ ፊኖዱቄት፣ አትክልት፣ የቅባት እህል፣ ጤፍ እና በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት