Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት እስከነቢሮው የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- -RE-EMC/OT /GARAGE RENT/01/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ ኮ/ብ ግ.ጨ/አገ/15/12/2018 1. ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የንብረት ማስወገድ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታው ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አየለ ፍስሀ እና በፍርድ ባለእዳ አማኑኤል ገ/ጻድቅ መካከል ስላለው አፈፃፀም
የጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሰለሞን ወንድማገኝ እና የፍ/ባለዕዳ ይበሉ ዋሴዋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቦታ ስፋት 68.72 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አምሳለ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ዘላለም ተመስገን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ሎት 1.