Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢውሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንገዶች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, and Professionals for Various Items and Services to the Gambella Area Office

2merkato.com(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIACall for the Supply

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥ የሚገኘው የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ/ጽ/ቤት ለገዳሙ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና የሠራተኞች ሰርቪስ ማመላለሻ ኪራይ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መርጃ መሳሪዎች ግዥ፣ የሞንቶሶሪ የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ኪት ግዥ፣ የሞንቶሶሪ ሸልፍ የቢሮ ወንበር ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንግድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ለማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ስ/ኮ 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅህፈት ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ አካላት እና ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት